የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋና ኦዲተር መስርያ ቤት በካማሽ ዞን ዛይ ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ስራ ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ገንብተዉ ርክክብ አደረገ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋና ኦዲተር መስርያ ቤት በካማሽ ዞን ዛይ ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ስራ ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ገንብተዉ ርክክብ አደረገ።
በተጨማርም ለአቅመ ደካሞች የማዐድ ማጋራትና የወላጅ አልባ ተማርዎች ደብተር ፣ የደብተር መያዥያ ቦርሳና እስክብርቶ ድጋፍ አደርገዋል።
ድጋፍ የተደረገላቸዉ የማህበረሰብ ክፍሎችም አስተያየታቸዉን ሲሰጡ ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው በቀጣይም በተለያዩ መንገዶች ቢሮው ከህዝቡ ጎን ሆኖ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
በመጨረሻም ዋና ኦዲተሯ መልዕክታቸውን ስያስተላልፉ ለሥራችን መሳካት ከዋና ኦዲተር ተቋም ጀምሮ በሀሳብና በገንዘብ ስደግፉን የቆዩ አካላት ምስጋና አቀርበዋል።