የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ ለመላዉ #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም ለከተራ እና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም…
View More የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክትAuthor: admin
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2018 ዓ.ም #የመጀመሪያ #ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈፃጸም ገመገመ።
(አሶሳ ፣ ጥር 6/2018 ዓ.ም )፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2018 በጀት የ6 ወራት የተከናወኑ ሥራዎችን ከመ/ቤቱ አመራሮች ፣ የመ/ቤቱ ማናጅመንት አባላት…
View More በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2018 ዓ.ም #የመጀመሪያ #ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈፃጸም ገመገመ።ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ ዝሪ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መ/ቤት ዋና ኦዲተር
ኢትዮጵያ የህዝብ ፋይናንስ አስተዳደርን ለማሻሻል በተዘጋጀው የሳድኮፓክ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው!
ኢትዮጵያ የህዝብ ፋይናንስ አስተዳደርን ለማሻሻል በተዘጋጀው የሳድኮፓክ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው ፌዋኦ፣ ጥቅምት 18/2018፡- የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ የህዝብ ፋይናንስ ኮሚቴዎች ድርጅት (SADCOPAC) 17ኛው አመታዊ ኮንፈረንስ…
View More ኢትዮጵያ የህዝብ ፋይናንስ አስተዳደርን ለማሻሻል በተዘጋጀው የሳድኮፓክ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው!የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በበጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች ተጠናክሮ መቀጠል አለባቸዉ ፦ ክብርት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ!
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በበጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች ተጠናክሮ መቀጠል አለባቸዉ ፦ ክብርት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ…
View More የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በበጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች ተጠናክሮ መቀጠል አለባቸዉ ፦ ክብርት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ!መንግስት ከባለሃብቱ የሚሰበስበው ግብር በአግባቡ እንዲሰበሰብ ሕግን አክብረው የሚሰሩ የሒሳብ አዋቂዎችን ማፍራት ይገባል!
መተከል ዞን ሥር ተሰማርተዉ የኦዲት ሥራ እየሰሩ ያሉ የመስክ ኦዲተሮች የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ፦ ክብርት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ
መተከል ዞን ሥር ተሰማርተዉ የኦዲት ሥራ እየሰሩ ያሉ የመስክ ኦዲተሮች የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ፦ ክብርት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ እናትነሽ ማሩ ( መተከል…
View More መተከል ዞን ሥር ተሰማርተዉ የኦዲት ሥራ እየሰሩ ያሉ የመስክ ኦዲተሮች የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ፦ ክብርት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ እናትነሽ ማሩየክልሉ የዲሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም በሩብ ዓመቱ ያከናወናቸው ሥራዎች አበረታች መሆኑ ተገለፀ፡፡
የክልሉ የዲሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም በሩብ ዓመቱ ያከናወናቸው ሥራዎች አበረታች መሆኑ ተገለፀ፡፡ (ጥቅምት፣17/2018 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም በተያዘው በጀት ዓመት በሩብ…
View More የክልሉ የዲሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም በሩብ ዓመቱ ያከናወናቸው ሥራዎች አበረታች መሆኑ ተገለፀ፡፡የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋና ኦዲተር መስርያ ቤት በካማሽ ዞን ዛይ ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ስራ ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ገንብተዉ ርክክብ አደረገ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋና ኦዲተር መስርያ ቤት በካማሽ ዞን ዛይ ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ስራ ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ገንብተዉ ርክክብ አደረገ። በተጨማርም ለአቅመ…
View More የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋና ኦዲተር መስርያ ቤት በካማሽ ዞን ዛይ ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ስራ ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ገንብተዉ ርክክብ አደረገ።በአንድ ቦታ ብቻ 21 ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ የጋዝ ክምችት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
.በአንድ ቦታ ብቻ 21 ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ የጋዝ ክምችት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ማዕድንና ጋዝን በተመለከተ ለምክር…
View More በአንድ ቦታ ብቻ 21 ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ የጋዝ ክምችት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)